
Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland
This is a podcast from the Ethiopian Christian Fellowship in Finland, where you can listen to biblical teachings, messages, and sermons. May God bless all our listeners.
Latest sermon
461 || የእግዚአብሔር መንግሥት - ተከታታይ ትምህርት || ክፍል 6፡ የእግዚአብሔርን መንግሥት በሙላት ወራሾች || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ
Nov 22, 2026 · 1h 5m
"የእግዚአብሔር መንግሥት" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት ስድስተኛው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ቆላስይስ 1፡13-14 እና 2 ጴጥሮስ 1፡10-11 ሌሎች ክፍሎች፡ 2 ጴጥሮስ 1፡1-11፣ 1 ቆሮንቶስ 3፡10-15 የክፍለ ጊዜው ይዘት 6፡ ”በመንፈስ...
More sermons
460 || የእግዚአብሔር መንግሥት - ተከታታይ ትምህርት || ክፍል 5፡ የእግዚአብሔር መንግሥት መገለጫ ባህርያት || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ
Nov 15, 2026 · 49m
"የእግዚአብሔር መንግሥት" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት አምስተኛው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ቆላስይስ 1፡13-14 እና ሮሜ 14፡17 የክፍለ ጊዜው ይዘት 5፡ የእግዚአብሔር መንግሥት የመብልና የመጠጥ ጉዳይ አይደለም!የእግዚአብሔር መንግሥት ትኩረት...
459 || የአባቶች ኃላፊነት ለልጆቻቸው - የአብርሃም ምሳሌነት || በእህት ሙሉ ወልደሚካኤል
Nov 8, 2026 · 48m
"የአባቶች ኃላፊነት ለልጆቻቸው - የአብርሃም ምሳሌነት" በአባቶች ቀን በእህት ሙሉ ወልደሚካኤል የቀረበ የቃለ እግዚአብሔር ትምህርት። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዘፍጥረት 24 የታሪኩ ጭብጥ፣ አብርሃም ታማኝ ሎሌው ከዘመዶቹ አገር ሄዶ ለልጁ ለይስሐቅ ሚስት እንዲያመጣ አዘዘው። ምዕራፉ ሂደቱን ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ...
458 || የእግዚአብሔር መንግሥት - ተከታታይ ትምህርት || ክፍል 4፡ የእግዚአብሔር መንግሥት መገለጫ ባህርያት || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ
Nov 1, 2026 · 42m
"የእግዚአብሔር መንግሥት" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት አራተኛው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ቆላስይስ 1፡13-14 እና ሮሜ 14፡17 የክፍለ ጊዜው ይዘት 4፡ የእግዚአብሔር መንግሥት በመንፈስ ቅዱስ የሆነ ሐሤት/ደስታ የሞላበት መንግሥት ነው!እውነተኛ...
457 || የኅብረት አስፈላጊነት || ክፍል 2 || በወንድም እምነት ካሣ
Oct 25, 2026 · 56m
"የኅብረት አስፈላጊነት" በወንድም እምነት ካሣ የቀረበ የቃለ እግዚአብሔር ትምህርት ሁለተኛው ክፍል። መነሻ ክፍል፡ ኤፌ 4፡3 እና 133
456 || የኅብረት አስፈላጊነት || ክፍል 1 || በወንድም እምነት ካሣ
Oct 18, 2026 · 49m
"የኅብረት አስፈላጊነት" በወንድም እምነት ካሣ የቀረበ የቃለ እግዚአብሔር ትምህርት የመጀመሪያው ክፍል። መነሻ ክፍል፡ ኤፌሶን 4፡3 እና መዝሙር 133
455 || በክርስቶስ ኢየሱስ መኖር || ክፍል 2 || በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር)
Oct 11, 2026 · 56m
"በክርስቶስ ኢየሱስ መኖር" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ በሁለት ክፍል የቀረበ የቃለ እግዚአብሔር ትምህርት 2ኛው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 2 ተሰሎንቄ 1፡11-12ሌሎች የመጽሐፍ ክፍሎች፡ ሮሜ 8:28-30፣ 1ኛ ቆሮ 1:8-9፣ 1ኛ ተሰ 1:3፣ ያዕ 2:17፣26፣ ኤፌ 1፡19፣ ዮሐ...
454 || በኢየሱስ ክርስቶስ መኖር || ክፍል 1 || በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር)
Oct 4, 2026 · 42m
"በኢየሱስ ክርስቶስ መኖር " በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ የቀረበ የቃለ እግዚአብሔር ትምህርት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዮሐንስ ወንጌል 1፡1-5 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ኤፌ. 2፡4፣ ገላ. 2፡20፣ 2 ቆሮ. 5፡7-9፣ ቆላ. 3፡1-4 እና ዮሐ. 10፡1-12
453 || የእግዚአብሔር ሥጦታ || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን
Sep 27, 2026 · 25m
|| የእግዚአብሔር ሥጦታ || በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዘፍጥረት 2፡18-25
452 || ከህግ እርግማን ዋጀን! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን
Sep 20, 2026 · 37m
"ከህግ እርግማን ዋጀን!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን በጌታ ራት ቀን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መዕክት። መነሻ ክፍል፡ ዮሐንስ ወንጌል 8፡1-11ሌሎች መጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ሮሜ 3፡20፣ 23፣ 7፡7 ፣ ሕዝቅ.18፡20፣ ገላ. 3፡23 – 25፣ ማቴ. 5፡17፣ እና ገላ. 3፡10-13
451 || የእግዚአብሔር መንግሥት - ተከታታይ ትምህርት || ክፍል 3፡ የእግዚአብሔር መንግሥት መገለጫ ባህርያት || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ
Sep 13, 2026 · 1h 0m
"የእግዚአብሔር መንግሥት" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት ሦስተኛው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ቆላስይስ 1፡13-14 እና ሮሜ 14፡17 የክፍለ ጊዜው ይዘት ሰላም ምንድን ነው? (መዝሙር 122፡6-7፣ 1 ጢሞቴዎስ 2:1-2)የሰላም አዋጅ የእግዚአብሔር...
450 || የእግዚአብሔር መንግሥት - ተከታታይ ትምህርት || ክፍል 2፡ የእግዚአብሔር መንግሥት መገለጫ ባህርያት || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ
Sep 6, 2026 · 45m
"የእግዚአብሔር መንግሥት" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት ሁለተኛው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ቆላስይስ 1፡13-14 እና ሮሜ 14፡17 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ማቴዎስ 5:10፣ 1 ዮሐንስ 3:7፣ መዝሙር 11:7፣ ዘዳግም 32:3-4፣ መዝሙር...
449 || እውነት ምንድን ነው? - የእውነተኛ አማኝ ምሳሌ || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን
Aug 30, 2026 · 38m
"እውነት ምንድን ነው? - የእውነተኛ አማኝ ምሳሌ" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን በ3ኛው የዮሐንስ መልዕክት ላይ የቀረበ የቃለ እግዚአብሔር ትምህርት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ የሐዋሪያው የዮሐንስ መልዕክት 3ኛ ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ዮሐንስ ወንጌል 8፡31-32 እና ዘፍጥረት 20፡1-18
448 || እግዚአብሕኤር መልካም ነው! || በወንድም እምነት ካሣ
Aug 23, 2026 · 53m
"እግዚአብሔር መልካም ነው!" በወንድም እምነት ካሳ የቀረበ የቃለ እግዚአብሔር ትምህርት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ናሆም 1፡7
447 || የእግዚአብሔር መንግሥት - ተከታታይ ትምህርት || ክፍል 1፡ መግቢያ || በወንድም ያቬሎ ናታዬ
Aug 16, 2026 · 51m
"የእግዚአብሔር መንግሥት" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት የመጀመሪያው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ቆላስይስ 1፡13-14 እና ራዕይ 5፡9-10 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ መዝሙር 103:19፣ ቈላስይስ 1:16፣ ይሁዳ 1:9፣ ማቴዎስ 12:25-26፣ ኤፌሶን...
446 || እግዚአብሔር ምን እንድንጸልይ ይፈልጋል? || በእህት ቤተልሔም ሲሳይ
Aug 9, 2026 · 1h 0m
"እግዚአብሔር ምን እንድንጸልይ ይፈልጋል?" በሚል ርዕስ ዙሪያ በእህት ቤተልሔም ሲሳይ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 1 ሳሙኤል 1፡1-22
445 || ደሙ || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን
Jul 26, 2026 · 47m
የክርስቶስን ደም አስመልክቶ በጌታ ራት ቀን በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የቃለ እግዚአብሔር ትምህርት። ደሙን የተመለከቱ 10 ነጥቦች፡ ስለብዙዎች የሚፈስ ነው - ማርቆስ 14፡24 የአዲስ ኪዳን ደም ነው - ማርቆስ 14፡26 ማቴዎስ 26፡28 የይቅርታ ደም ነው - የሚያጸድቅ ደም ነው - ሮሜ 5፡9፣...
444 || የአኪጦፌል ምክር || በወንድም እምነት ካሣ
Jul 19, 2026 · 31m
"የአክጦፌል ምክር" በሚል ርዕስ በወንድም እምነት ካሣ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 2 ሳሙኤል 16፡15 - 17፡1 4ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ መዝሙር 49፡9-15 ፣ ኢሳያስ 8፡10
443 || ማንም ታናሽነትህን አይናቀው! || በወንድም ተከለ ማርቆስ ፋሼ (ዶ/ር)
Jul 12, 2026 · 44m
"ማንም ታናሽነትህን አይናቀው!" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የቃለ እግዚአብሔር ትምህርት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 1 ጢሞቴዎስ 4፡11-16ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ማቴዎስ 18፡1-10፣ መዝሙር 91፡9-16፣ መዝሙር 34፡6-9፣ ዕብራዊያን 1፡12-14 እና ዘፀዓት 23፡20-23
442 || ዝግጅት || በወንድም ግዛቸው አይካ (ዶ/ር)
Jul 5, 2026 · 1h 16m
"ዝግጅት" በሚል ርዕስ በወንድም ግዛቸው አይካ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ምሳሌ 16፡1ዝግጅት የሚያስፈልግባቸው ሁኔታዎች ለመስዋዕትነት በእምነት መዘጋጀት (አብርሃም ይስሐቅን ለመሰዋት ተዘጋጀ) - ዘፍጥረት 22:3-8ያልታየውን ነገር አይቶ መዘጋጀት (ኖኅ መርከብን...
Is this your podcast?
Claim Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland for free to edit this page and see how your sermons are doing in the Getsermons app. If you ever change podcast hosts, your followers and history here move with you.
Take these sermons with you.
Follow Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland in the Getsermons app to get every new sermon, build playlists, and pick up right where you left off.