Getsermons

Melhik

ከBreakup እንዴት ማገገም እችላለሁ?

Apr 22, 2021 · 30m

Download

Prefer sermons downloaded automatically?

About this sermon

ብዙ ወጣቶች በዚህ ዘመን በጊዜ ግንኙነት ይጀምራሉ፤ ከነዚህ በጣም በጊዜ ከሚጀመሩ የፍቅር ግንኙነቶች መሃከል ደግሞ ስታትስቲኮች እንደሚያሳዩት ከግማሽ በላይ የሚሆኑት ይቋረጣሉ። ታድያ ይህ በክርስቲያን ወጣቶችም መሃል ያለ እውነት ነው።

ታዲያ እነኚህ የግንኙነት መቋረጦች ብዙዎችን ይጎዳሉ፤ የወደፊታቸውንም ህይወት ያበላሻሉ። ታድያ መፍትሔው ምን ይሆን?

ዛሬ አጠቃላይ በ Breakup ዙሪያ ከስነልቦና ባለሞያዋ ወ/ሮ ናርዶስ ማሞ ጋር እናወራለን። ናርዶስ በDegree እና በMasters በአሜሪካ ከUniversity of Kansas በMental Health Concentration በSocial Work ምሩቅ ስትሆን ላለፉት 9 ዓመታት መልካም Psychotherapy በሚባል የግል ድርጅቷ አማካኝነት በማማከር ስራ በዕድሜ ከትንሽ እስከ ትልቅ ሰዎችን ስታገለግል ቆይታለች። በግል ህይወቷም ባለትዳርና የ3 ልጆች እናት ናት። ተከታተሉን።

FIND US ON SOCIAL MEDIA

Facebook: https://www.facebook.com/MelhikPodcast

Telegram: https://t.me/melhikpodcast

CONNECT WITH GREAT COMMISSION MINISTRY ETHIOPIA

YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCMjGByWp01ahtj4yS7ohmag

Facebook: https://www.facebook.com/GCMEthiopia

Website: https://www.gcmethiopia.org/

#MelhikPodcast #Melhik #GCME #Melihik

More from Melhik

  • የእግዚአብሔር ማዳን

    Nov 14, 2026 · 2h 11m

    የእግዚአብሔር ማዳን ከቸሊና የሺወንድምበተስፋ ቲቪ ዩትዩብ እና ኢትዮሳት ላይ በቪድዮ ያገኙናል።በኢትዮሳት Frequency------------✅11545 ✅S/R 45000, ✅polarization Horizontal------------በግሬት ኮሚሽን ሚኒስትሪ ኢትዮጵያ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ፖድካስትFIND US ON SOC...

  • ቁጣ እና እኔነት ልክ አለው? Anger and pride

    Oct 24, 2026 · 1h 44m

    ቁጣ እና እኔነት ልክ አለውከዮዲት ዶዳበተስፋ ቲቪ ዩትዩብ እና ኢትዮሳት ላይ በቪድዮ ያገኙናል።በኢትዮሳት Frequency------------✅11545 ✅S/R 45000, ✅polarization Horizontal------------በግሬት ኮሚሽን ሚኒስትሪ ኢትዮጵያ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ፖድካስትFIND US ON SOC...

  • ያልባከነ ወጣትነት

    Aug 8, 2026 · 1h 36m

    ያልባከነ ወጣትነትከዮናስ ጋርበተስፋ ቲቪ ዩትዩብ እና ኢትዮሳት ላይ በቪድዮ ያገኙናል።በኢትዮሳት Frequency------------✅11545 ✅S/R 45000, ✅polarization Horizontal------------በግሬት ኮሚሽን ሚኒስትሪ ኢትዮጵያ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ፖድካስትFIND US ON SOCIAL...

  • አለመብሰልን አትታገሱ

    Jul 11, 2026 · 1h 44m

    አለመብሰልን አትታገሱ!ከ ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ ጋርበተስፋ ቲቪ ዩትዩብ እና ኢትዮሳት ላይ በቪድዮ ያገኙናል።በኢትዮሳት Frequency------------✅11545 ✅S/R 45000, ✅polarization Horizontal------------በግሬት ኮሚሽን ሚኒስትሪ ኢትዮጵያ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ፖድካስትFIND...

  • የህይወት አላማን ማግኘት

    Jun 27, 2026 · 1h 50m

    “የህይወት አላማን ማግኘት” ከፓስተር እሸቴ በለጠ ጋርበተስፋ ቲቪ ዩትዩብ እና ኢትዮሳት ላይ በቪድዮ ያገኙናል።በኢትዮሳት Frequency------------✅11545 ✅S/R 45000, ✅polarization Horizontal------------በግሬት ኮሚሽን ሚኒስትሪ ኢትዮጵያ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ፖድካስትFIND...

  • ካህናት

    Jun 15, 2026 · 1h 25m

    ካህናትከቄስ ትዕግስቱ ሞገስ ጋርበተስፋ ቲቪ ዩትዩብ እና ኢትዮሳት ላይ በቪድዮ ያገኙናል።በኢትዮሳት Frequency------------✅11545 ✅S/R 45000, ✅polarization Horizontal------------በግሬት ኮሚሽን ሚኒስትሪ ኢትዮጵያ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ፖድካስትFIND US ON...

Take these sermons with you.

Follow Melhik in the Getsermons app to get every new sermon, build playlists, and pick up right where you left off.

Download on the App StoreGet it on Google Play

Join our newsletter

We will deliver product news and updates straight to your email like that Raven delivered food to Elijah. Subscribe 👇

Getsermons

Getsermons provides a seamless way to discover sermons by preachers, churches and topics.

Download on the App Store
Get it on Google Play

Connect with us

© 2026 Getsermons App LTD. All rights reserved.