
Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland
331 || በህልውናው ውስጥ የሚገኝ እውነተኛ ዕረፍት! || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ
Jun 9, 2024 · 49m
Prefer sermons downloaded automatically?
About this sermon
"በህልውናው ውስጥ የሚገኝ እውነተኛ ዕረፍት!" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።
መነሻ የመጽሐፍ ክፍል፡ ዘጸ. 33፡14
ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ዘጸ. 33፡12-17፣ መዝ. 4፡8፣ ምሳሌ 1፡33፣ ማቴ. 11፡28፣ መዝ. 62፡1-2፣ መዝ.121፡1-8
More from Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland
461 || የእግዚአብሔር መንግሥት - ተከታታይ ትምህርት || ክፍል 6፡ የእግዚአብሔርን መንግሥት በሙላት ወራሾች || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ
Nov 22, 2026 · 1h 5m
"የእግዚአብሔር መንግሥት" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት ስድስተኛው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ቆላስይስ 1፡13-14 እና 2 ጴጥሮስ 1፡10-11 ሌሎች ክፍሎች፡ 2 ጴጥሮስ 1፡1-11፣ 1 ቆሮንቶስ 3፡10-15 የክፍለ ጊዜው ይዘት 6፡ ”በመንፈስ...
460 || የእግዚአብሔር መንግሥት - ተከታታይ ትምህርት || ክፍል 5፡ የእግዚአብሔር መንግሥት መገለጫ ባህርያት || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ
Nov 15, 2026 · 49m
"የእግዚአብሔር መንግሥት" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት አምስተኛው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ቆላስይስ 1፡13-14 እና ሮሜ 14፡17 የክፍለ ጊዜው ይዘት 5፡ የእግዚአብሔር መንግሥት የመብልና የመጠጥ ጉዳይ አይደለም!የእግዚአብሔር መንግሥት ትኩረት...
459 || የአባቶች ኃላፊነት ለልጆቻቸው - የአብርሃም ምሳሌነት || በእህት ሙሉ ወልደሚካኤል
Nov 8, 2026 · 48m
"የአባቶች ኃላፊነት ለልጆቻቸው - የአብርሃም ምሳሌነት" በአባቶች ቀን በእህት ሙሉ ወልደሚካኤል የቀረበ የቃለ እግዚአብሔር ትምህርት። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዘፍጥረት 24 የታሪኩ ጭብጥ፣ አብርሃም ታማኝ ሎሌው ከዘመዶቹ አገር ሄዶ ለልጁ ለይስሐቅ ሚስት እንዲያመጣ አዘዘው። ምዕራፉ ሂደቱን ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ...
458 || የእግዚአብሔር መንግሥት - ተከታታይ ትምህርት || ክፍል 4፡ የእግዚአብሔር መንግሥት መገለጫ ባህርያት || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ
Nov 1, 2026 · 42m
"የእግዚአብሔር መንግሥት" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት አራተኛው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ቆላስይስ 1፡13-14 እና ሮሜ 14፡17 የክፍለ ጊዜው ይዘት 4፡ የእግዚአብሔር መንግሥት በመንፈስ ቅዱስ የሆነ ሐሤት/ደስታ የሞላበት መንግሥት ነው!እውነተኛ...
457 || የኅብረት አስፈላጊነት || ክፍል 2 || በወንድም እምነት ካሣ
Oct 25, 2026 · 56m
"የኅብረት አስፈላጊነት" በወንድም እምነት ካሣ የቀረበ የቃለ እግዚአብሔር ትምህርት ሁለተኛው ክፍል። መነሻ ክፍል፡ ኤፌ 4፡3 እና 133
456 || የኅብረት አስፈላጊነት || ክፍል 1 || በወንድም እምነት ካሣ
Oct 18, 2026 · 49m
"የኅብረት አስፈላጊነት" በወንድም እምነት ካሣ የቀረበ የቃለ እግዚአብሔር ትምህርት የመጀመሪያው ክፍል። መነሻ ክፍል፡ ኤፌሶን 4፡3 እና መዝሙር 133
Take these sermons with you.
Follow Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland in the Getsermons app to get every new sermon, build playlists, and pick up right where you left off.