
Melhik
መልህቅ ፖድካስት ክርስቲያን ወጣቶች በሁለንተናዊ ማለትም በመንፈሳዊ፣ በስሜታዊ፣ በአካላዊ እና በማህበረሰባዊ ህይወት እንዲያድጉ የሚያግዝ እና በወጣቶች ዘንድ አንገብጋቢ የሆኑ ጉዳዮችን በመዳሰስ መፅሐፍ ቅዱሳዊ የሆነ መሰረት እንዲኖረን የሚረዳን ፕሮግራም ነዉ። አብረን እንደግ!FIND US ON SOCIAL MEDIAFacebook: https://www.facebook.com/MelhikPodcastTelegram:...
Sermons

The Secrets of a Lasting Relationship
May 5, 2021 · 50m
Episode 18 - Dr. Chuck Quinley and his wife Sherry are the founders of Emerge Missions and directors of Medialight Institute which has trained media missionaries from over 40 nations. We have...

The Beauty of Getting Through Breakup
Apr 28, 2021 · 29m
The Beauty of Getting Through BreakupFIND US ON SOCIAL MEDIAFacebook: https://www.facebook.com/MelhikPodcastTelegram: https://t.me/melhikpodcastCONNECT WITH GREAT COMMISSION MINISTRY...

ከBreakup እንዴት ማገገም እችላለሁ?
Apr 22, 2021 · 30m
ብዙ ወጣቶች በዚህ ዘመን በጊዜ ግንኙነት ይጀምራሉ፤ ከነዚህ በጣም በጊዜ ከሚጀመሩ የፍቅር ግንኙነቶች መሃከል ደግሞ ስታትስቲኮች እንደሚያሳዩት ከግማሽ በላይ የሚሆኑት ይቋረጣሉ። ታድያ ይህ በክርስቲያን ወጣቶችም መሃል ያለ እውነት ነው። ታዲያ እነኚህ የግንኙነት መቋረጦች ብዙዎችን ይጎዳሉ፤ የወደፊታቸውንም ህይወት...

መልህቅ Recap from Episode 1-15
Apr 14, 2021 · 13m
Episode 1-15 መልህቅ RecapFIND US ON SOCIAL MEDIAFacebook: https://www.facebook.com/MelhikPodcastTelegram: https://t.me/melhikpodcastCONNECT WITH GREAT COMMISSION MINISTRY ETHIOPIAYouTube:...

የመዋቢያ እቃዎችና የውበት አጠባበቅ
Apr 7, 2021 · 27m
ስለውበት ካነሳን የውበት መጠበቂያዎችን አለማንሳት አይቻልም። በዚህ ዘመን የውበት መጠበቂያዎች በብዙ ሰዎች ዘንድ ትልቅ ቦታ እንዳላቸው እውን ነው። ስለውበት አጠባበቅና ከውበት መጠበቂያዎች ጋር ያለን ግንኙነት ምን ይመስላል በሚለው ሃሳብ ላይ ከሰብለወንጌል ጥላሁን ጋር ተጨዋውተናል። እንድታዳምጡት እየጋበዝን...

ትክክለኛው የውበት ትርጉም ምንድነው?
Mar 31, 2021 · 32m
ዛሬ ስለውበት እናወራለን። የውበት ጉዳይ እያንዳንዳችንን የሚመለከት ነገር ነው። ትርጉሙ፤ ትረካው፤ የየእለት ኑሯችን ለውበት ያለንን ቦታና አመለካከት ያሳያል። የመዋቢያ እቃዎች (Beauty Products) ከ500 ቢሊየን ዶላር በላይ ገንዘብ ይንቀሳቀስባቸዋል። ይህ እንግዴ የCosmotics እና መሰል ነገሮችን...

በፍቅር ግንኙነት ውስጥ መጠናናት
Mar 24, 2021 · 34m
አንዳንድ ጊዜ በፍቅር ጓደኝነት ውስጥ ላለመለያየት በመፍራትም ሆነ በሌሎች ምክንያቶች ወሳኝ በሆኑ ጉዳዮች በግልፅ አለማውራት ወይም አለመተዋወቅ ይታያል። ይህም በሚመሰረተው ትዳር ውስጥ ትልቅ ተፅዕኖ ያሳድርና እስከመፋታት ያደርሳል:: ታዲያመጠናናት ጥቅሙ እስከምን ድረስ ነው ? በመጠናናት ወቅትስ በትኩረት ልናጤናቸው...

የእግዚአብሔርን ፈቃድ ማወቅ
Mar 17, 2021 · 35m
ዛሬ ስለእግዚአብሔር ፈቃድ በጥልቀት እናወራለን፤ ይህ ሀሳብ ብዙ ወጣቶች ጋር ትልቅ ጉይዳ ስለሆነና መረዳት ስለሚያስፈልገን በጥልቀት ለማውራት አስፈልጎናል።ከዶ/ር ማስረሻና ከባለቤታቸው ወ/ሮ መሰረት ጋር መፅሐፋቸውም ላይ ካሉት ሃሳቦች አንፃር እንጨዋወታለን። እንድታዳምጡን እንጋብዛችኋለን።FIND US ON SOCIAL...

የላጤነት ዉበት (The Beauty of Singleness)
Mar 10, 2021 · 34m
እስከዛሬ ስለዴቲንግና ስለትዳር ብዙ ብለናል ነገር ግን ከሁለቱም በፊት የሚቀድምን አንድ ነገር አላየንም፥ singleness ወይንም በአማርኛው የብቸኝነት ህይወት፥ ቃል በቃል ሲተረጎም የነጠላነት ህይወት ማለት ነው ።ይህ ወቅት ምን ማድረጊያ ነው? እግዚአብሔር እንደዚህ አይነቱን ጊዜ ለምን ሰጠን? ምን ማድረግ...

የፍቅር ጓደኛ ምርጫ
Mar 3, 2021 · 30m
ትዳር ለመመስረት ስናስብ የትዳር ጓደኛችንን መምረጥ የመጀመሪያ ስራችን እንደሆነ ይታወቃል። ለምርጫችንም መስፈርት ማውጣታችን አይቀርም፣ ታዲያ አንዳንድ ጊዜ የምናያቸው ፊልሞች የምናነባቸው መጽሃፍት መስፈርቶቻችን ላይ በጎ ያልሆነ ተጽእኖን ያሳድሩብናል። በእርግጥ የትዳር ጓደኛችንን ለመምረጥ መስፈርት ማስቀመጥ...

የህይወት አጋር ማግኘት
Feb 24, 2021 · 27m
የህይወት አጋር ያስፈልጋል ወይ?እግዚአብሔር ትዳርን ሲመሰርት አላማው ምን ነበር? ትዳር ለመመስረት መስፈርቱ ምንድነው? ሰው በመጀመሪያ እግዚያብሔርን ሲያውቅና ከእርሱ ጋር ትክክለኛ ግንኙነት ሲኖረው ከሰው ጋር ያለው ግንኙነት ጤነኛ ይሆናል። በዛሬው ክፍል የህይወትን አጋር ስለማግኘት ጠቃሚ ምክር ያገኛሉ።FIND US...

የተቃራኒ ፆታ ፍቅር
Feb 17, 2021 · 25m
እኛ ወጣቶች ብዙ ጊዜ የፍቅርን ትርጉም ከማወቃችን በፊት የፍቅር ግንኙነት ጀምረን ለፍቅር የራሳችንን ትርጉም እንሰጠዋለን። ይህም ለብዙ የልብ ስብራት አጋልጦናል። መጽሐፍ ቅዱስ በተቃራኒ ፆታ መሃል መኖር ስላለበት ፍቅር ምን ይላል? የእውነተኛ ፍቅር ግንኙነት መገለጫዎቹስ ምንድናቸው? በእርግጥ በፍቅር መውደቅ /...

የአቻ ግፊት በፍቅር ግንኙነት /peer pressure/
Feb 10, 2021 · 24m
በቅርቡ በወጣቶች ና በታዳጊዎች ላይ የተደረገ ጥናት የአቻ ግፊት በከፍተኛ ደረጃ የወጣቶች ተግዳሮት እንደሆነ ያሳያል ፤ ይህም ብቻ ሳይሆን ለሌሎቹም ተግዳሮቶች ዋና መንስኤ ነው። ታዲያ ይህ የአቻ ግፊት በወጣቶች ላይ ለምን በረታ? ጉዳቱስ ምን ያህል ነው? ከአቻ ግፊት እንዴት ነፃ መሆን ና ማሸነፍ ይቻላል?...

በDating የእግዚአብሔር ፈቃድ እና የሚደረጉ ጥንቃቄዎች
Feb 3, 2021 · 41m
በDating የእግዚአብሔር ፈቃድ እና የሚደረጉ ጥንቃቄዎችDating ዉስጥ የእግዚአብሔርን ፈቃድ እንዴት እንወቅ?ብዙ ሰዎችን በአንድ ጊዜ Date ማድረግ ችግር አለዉ?ጥንቃቄዎቹና ስርአቶችሁ (Disciplines) ምንድናቸዉ?መልካም ጊዜ ከክፍል 6 ጋርFIND US ON SOCIAL MEDIAFacebook:...

የፍቅር ጓደኝነት (Dating) ምንድነዉ?
Jan 27, 2021 · 17m
እኛ ሰዎች ከፍጥረታችን ጀምሮ ከእኛ ውጭ ከሆኑ አካላት ጋር ግንኙነት እንዲኖረን ተደርገን የተፈጠርን ማህበራዊ ፍጥረታቶች ነን። ዛሬ የምንዳስሰው ባልተጋቡ ወንድና ሴት መካከል የሚፈጠርን የፍቅር ጓደኝነት ወይም dating ነው። የፍቅር ጓደኝነት ወይም dating ማለት ምን ማለት ነው?አላማውስ?የፍቅር ግንኙነት...

ፍቅር ምንድነው?
Jan 20, 2021 · 28m
ሁሉም ሰው ፍቅርን በራሱ መንገድ ትርጉም ይሰጠዋል … ከመጽሐፍ ቅዱስ አንፃር እውነተኛው የፍቅር ትርጓሜ ምንድነው? ለጤናማ እና ትክክለኛ የፍቅር ግንኙነት መሠረቱ ምን መሆን አለበት? እንዴትስ እንዋደድ?… በዚህ ክፍል ይህን ይዘንላቹ እንቀርባለን።FIND US ON SOCIAL MEDIAFacebook:...

የጾታ ትርጓሜና ዓላማዉ
Jan 13, 2021 · 17m
በዚህ ዘመን የፆታ ጉዳይ ብዙ የተሳሳተ ትርጓሜ ይሰጠዋል። ብዙ አዳዲስ አስተሳሰቦች ትውልዱን ግራ እያጋቡት ይገኛሉ። እኛም እነዚህን የተሳሳቱ ትርጓሜዎች በትክክለኛው ትርጓሜ ማሸነፍ እንድንችል የሚያግዘንን እውነተኛውን ትርጓሜ ከመፅሐፍ ቅዱስ አንፃር አብረን እናያለን።FIND US ON SOCIAL...

በተፈጥሮ እድገት ሂደት የሚመጡ ለውጦች እና የምንሰጠው ምላሽ
Jan 6, 2021 · 18m
የሰው ልጆች ከውልደት እስከ አዋቂነት ባለው ጊዜ ውስጥ ብዙ የሚያልፉባቸው ሂደቶች አሉ፣ በእነዚህ ሂደቶች ውስጥ ስነልቦናዊ ፥ ስነአይምሮአዊ ፥ ባዮሎጂያዊ ፥ ሆርሞናል ፥ የሞራልና ማህበራዊ ለውጦች አሉ ። ታዲያ በተፈጥሮ ለምን በእንደነዚህ አይነት ለውጦች እንድናልፍ ሆነ? እነዚህንስ ለውጦች እንዴት ማስተናገድ...

መልህቅ እና አላማዉ
Dec 30, 2020 · 17m
በዛሬዉ ክፍለ ጊዜ እነዚህ ጥያቄዎች ይዳሰሳሉ - መልህቅ ምንድነዉ? አላማዉስ? አዘጋጆቹስ እነማን ናቸዉ? እናንተም አድማጮቻችን የዚህን ፖድካስት አላማዉን ተረድታችሁ ከእኛ ጋራ እንድትሆኑ ጥሪያችን ነዉ፣ ለሌሎቹም ማጋራት አይርሱ፣ ተባረኩ።FIND US ON SOCIAL MEDIAFacebook:...

Intro
Dec 25, 2020 · 1m
መልህቅ ፖድካስት ክርስቲያን ወጣቶች በሁለንተናዊ ማለትም በመንፈሳዊ፣ በስሜታዊ፣ በአካላዊ እና በማህበረሳዊ ህይወት እንዲያድጉ የሚያግዝ እና በወጣቶች ዘንድ አንገብጋቢ የሆኑ ጉዳዮችን በመዳሰስ መፅሐፍ ቅዱሳዊ የሆነ መሰረት እንዲኖረን የሚረዳን ፕሮግራም ነዉ። አብረን እንደግ!
Is this your podcast?
Claim Melhik for free to edit this page and see how your sermons are doing in the Getsermons app. If you ever change podcast hosts, your followers and history here move with you.
Take these sermons with you.
Follow Melhik in the Getsermons app to get every new sermon, build playlists, and pick up right where you left off.